ሩት 2:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ሞዓባዊቷ ሩት፣ “ደግሞም፣ ‘እህሌን ሁሉ አጭደው እስኪጨርሱ ድረስ ከሠራተኞቼ አትለዪ! ብሎኛል” አለቻት።

ሩት 2

ሩት 2:18-23