ምሳሌ 26:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጒድጓድ የሚምስ ራሱ ይገባበታል፤ድንጋይ የሚያንከባልልም ተመልሶ በላዩ ላይ ይገለበጥበታል።

ምሳሌ 26

ምሳሌ 26:26-27