ምሳሌ 26:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ተንኰሉ በሽንገላው ይሸፈን ይሆናል፤ነገር ግን ክፋቱ በጉባኤ ይገለጣል።

27. ጒድጓድ የሚምስ ራሱ ይገባበታል፤ድንጋይ የሚያንከባልልም ተመልሶ በላዩ ላይ ይገለበጥበታል።

ምሳሌ 26