ምሳሌ 26:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በረዶ በበጋ፣ ዝናብ በመከር እንደማያስፈልግ ሁሉ፣ክብርም ለተላላ አይገባውም።

2. ክንፎቿን እንደምታርገበግብ ድንቢጥ ወይም ቱር እንደምትል ጨረባ፣ከንቱ ርግማንም በማንም ላይ አይደርስም።

ምሳሌ 26