ምሳሌ 26:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክንፎቿን እንደምታርገበግብ ድንቢጥ ወይም ቱር እንደምትል ጨረባ፣ከንቱ ርግማንም በማንም ላይ አይደርስም።

ምሳሌ 26

ምሳሌ 26:1-6