ምሳሌ 25:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰማያት ከፍ ያሉ እንደሆኑ፣ ምድርም ጥልቅ እንደሆነች ሁሉ፣የነገሥታትም ልብ እንደዚሁ አይመረመርም።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:1-5