ምሳሌ 25:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገርን መሰወር ለእግዚአብሔር ክብሩ ነው፤ነገርን ፈልፍሎ ማውጣት ግን ለነገሥታት ክብራቸው ነው።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:1-10