ምሳሌ 25:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያለዚያ ይህን የሚሰማ ያሳፍርሃል፤አንዴ የጠፋውን ስምህንም ፈጽሞ መመለስ አትችልም።

ምሳሌ 25

ምሳሌ 25:7-16