ማሕልየ መሓልይ 8:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በልብህ እንዳለ፣በክንድህም እንደምትይዘው ማኅተም አስቀምጠኝ፤ፍቅር እንደ ሞት የበረታች፣ቅናቷም እንደ መቃብር ጨካኝ ናትና፤እንደሚንቦገቦግ እሳት፣እንደ ኀይለኛም ነበልባል ትነዳለች።

ማሕልየ መሓልይ 8

ማሕልየ መሓልይ 8:1-8