ማሕልየ መሓልይ 8:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ውዷን ተደግፋ፣ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?ከእንኰይ ዛፍ ሥር አስነሣሁህ፤ በዚያ እናትህ ፀነሰችህ፤በዚያም ታምጥ የነበረችው አንተንወለደችህ።

ማሕልየ መሓልይ 8

ማሕልየ መሓልይ 8:1-6