ማሕልየ መሓልይ 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የራስሽ ቅርጽ እንደ ቀርሜሎስ ተራራ አክሊል ሆኖልሻል፤ጠጒርሽ የሐር ጒንጒን የመሰለ ነው፤ንጉሡም በሹሩባሽ ታስሮ ተይዞአል።

ማሕልየ መሓልይ 7

ማሕልየ መሓልይ 7:1-11