ማሕልየ መሓልይ 7:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐንገትሽ በዝሆን ጥርስ እንዳጌጠ መጠበቂያ ማማ ነው፤ዐይኖችሽ በባትረቢ በር አጠገብ እንዳሉት፣እንደ ሐሴቦን ኵሬዎች ናቸው፤አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከት፣እንደ ሊባኖስ መጠበቂያ ማማ ነው።

ማሕልየ መሓልይ 7

ማሕልየ መሓልይ 7:1-12