ማሕልየ መሓልይ 6:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሸለቆው ውስጥ አዲስ የበቀሉትን አትክልቶች ለማየት፣ወይኑ ማቈጥቈጡን፣ሮማኑ ማበቡን ለመመልከት፣ወደ ለውዙ ተክል ቦታ ወረድሁ።

ማሕልየ መሓልይ 6

ማሕልየ መሓልይ 6:7-12