ማሕልየ መሓልይ 5:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ተኝቻለሁ፤ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ስሙ! ውዴ በር ያንኳኳል፤ እንዲህ ይላል፤“እኅቴ ወዳጄ፣ ርግቤ፣አንቺ እንከን የሌለብሽ፤ ክፈቺልኝ፤ራሴ በጤዛ፣ጠጒሬም በሌሊቱ ርጥበት ረስርሶአል።”

ማሕልየ መሓልይ 5

ማሕልየ መሓልይ 5:1-4