እኅቴ ሙሽራዬ፣ ወደ አትክልት ቦታዬ መጥቻለሁ፤ከርቤዬን ከቅመሜ ጋር ሰብስቤአለሁ፤የማር እንጀራዬን ከነወለላው በልቻለሁ፤ወይኔንና ወተቴንም ጠጥቻለሁ።ወዳጆች ሆይ፤ ብሉ፤ ጠጡ፤እናንት ፍቅረኞች ሆይ፤ እስክትረኩ ጠጡ።