ማሕልየ መሓልይ 2:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እኔ የሳሮን ጽጌረዳ፣የሸለቆም አበባ ነኝ።

2. በእሾኽ መካከል እንዳለ ውብ አበባ፣ውዴም በቈነጃጅት መካከል እንዲሁ ናት።

ማሕልየ መሓልይ 2