ማሕልየ መሓልይ 3:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌሊቱን ሙሉ በአልጋዬ ላይ ሆኜ፣ውዴን ተመኘሁ፤ተመኘሁት፤ ነገር ግን አላገኘሁትም።

ማሕልየ መሓልይ 3

ማሕልየ መሓልይ 3:1-9