ሚክያስ 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዖምሪን ሥርዐት፣የአክዓብን ቤት ልምድ ሁሉ የሙጥኝ ብለሃል፤ትውፊታቸውንም ተከትለሃል።ስለዚህ አንተን ለውድመት፣ሕዝብህን ለመዘባበቻ አሳልፌ እሰጣለሁ፤አሕዛብም ይሣለቁብሃል።”

ሚክያስ 6

ሚክያስ 6:7-16