ሚክያስ 6:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትዘራለህ፤ ነገር ግን አታጭድም፤የወይራ ዘይት ትጨምቃለህ፤ ነገር ግን ዘይቱን አትቀባም፤ወይንን ትቈርጣለህ፤ ነገር ግን የወይን ጠጅ አትጠጣም።

ሚክያስ 6

ሚክያስ 6:10-16