ሚክያስ 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሽባዎችን ትሩፍ፣የተገፉትንም ብርቱ ሕዝብ አደርጋለሁ፤ከዚያች ቀን አንሥቶ እስከ ዘላለም፣ እግዚአብሔር በጽዮን ተራራ በእነርሱ ላይ ይነግሣል።

ሚክያስ 4

ሚክያስ 4:2-11