ሚክያስ 4:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በዚያች ቀን ሽባውን እሰበስባለሁ፤ስደተኞችንና ለሐዘን ያደረግኋቸውን፣ወደ አንድ ቦታ አመጣለሁ።

ሚክያስ 4

ሚክያስ 4:1-7