ሚክያስ 3:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ በእናንተ ምክንያት፣ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፣ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤የቤተ መቅደሱም ኰረብታ ዐረም የበቀለበት ጒብታ ይሆናል።

ሚክያስ 3

ሚክያስ 3:11-12