መዝሙር 98:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ለእግዚአብሔር በገና ደርድሩለት፤በበገናና በዝማሬ ድምፅ ዘምሩለት፤

6. በእንቢልታና በመለከት ድምፅ፣በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ።

7. ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ፣ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ።

መዝሙር 98