መዝሙር 97:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል ነህና፤ከአማልክትም ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ያልህ ነህ።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:5-12