መዝሙር 97:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ስለ ፍርድህ፣ጽዮን ሰምታ ደስ አላት፤የይሁዳም ሴት ልጆች ሐሤት አደረጉ።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:1-12