መዝሙር 93:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወንዞች ከፍ አደረጉ፤ወንዞች ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ፤ወንዞች የሚያስገመግም ማዕበላቸውን ከፍ አደረጉ።

መዝሙር 93

መዝሙር 93:1-5