መዝሙር 93:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ነገሠ፤ ግርማንም ተጐናጸፈ፤ እግዚአብሔር ግርማን ለበሰ፤ብርታትንም ታጠቀ፤ዓለም እንዳትናወጥ ጸንታለች፤ማንም አይነቀንቃትም።

መዝሙር 93

መዝሙር 93:1-5