መዝሙር 91:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በላባዎቹ ይጋርድሃል፤በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።

መዝሙር 91

መዝሙር 91:2-14