መዝሙር 90:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጌታ የአምላካችን ሞገስ በላያችን ይሁን፤የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን፤አዎን፣ ፍሬያማ አድርግልን።

መዝሙር 90

መዝሙር 90:12-17