መዝሙር 90:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. በዘመናችን ሁሉ ደስ እንዲለን፣ ሐሤትም እንድናደርግ፣ምሕረትህን በማለዳ አጥግበን።

15. መከራ ባሳየኸን ዘመን መጠን፣ክፉም ባየንባቸው ዓመታት ልክ ደስ አሰኘን።

16. ሥራህ ለአገልጋዮችህ፣ክብርህም ለልጆቻቸው ይገለጥ።

17. የጌታ የአምላካችን ሞገስ በላያችን ይሁን፤የእጆቻችንን ሥራ ፍሬያማ አድርግልን፤አዎን፣ ፍሬያማ አድርግልን።

መዝሙር 90