መዝሙር 89:51 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶችህ የተሣለቁበትን፣የቀባኸውን ሰው እርምጃ የነቀፉበትን ሁኔታ አስብ።

መዝሙር 89

መዝሙር 89:47-52