መዝሙር 89:50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ ሆይ፤ ባሪያህ እንዴት እንደ ተፌዘበት፣የብዙ ሰዎችንም ነቀፋ እንደ ታቀፍሁ አስብ።

መዝሙር 89

መዝሙር 89:45-51