መዝሙር 87:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርግጥም ስለ ጽዮን፣“ይህም ያም ሰው በእርሷ ውስጥ ተወለዱ፤ልዑልም ራሱ ያጸናታል” ይባላል።

መዝሙር 87

መዝሙር 87:1-7