መዝሙር 87:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከሚያውቁኝ መካከል፣ረዓብንና ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤እነሆ፤ ፍልስጥኤምና ጢሮስ ከኢትዮጵያ ጋር፣‘ይህ ሰው በዚያ ነው የተወለደው’ ይላሉ።”

መዝሙር 87

መዝሙር 87:1-7