መዝሙር 87:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መሠረቱን በተቀደሱ ተራሮች አቆመ፤

2. እግዚአብሔር ከያዕቆብ ማደሪያዎች ሁሉ ይልቅ፣የጽዮንን ደጆች ይወዳል።

3. የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፤ስለ አንቺ ክቡር የሆነ ነገር እንዲህ ተብሎ ይነገራል፤ ሴላ

መዝሙር 87