መዝሙር 86:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለአንተ የተለየሁ ሰው ነኝና ነፍሴን ጠብቃት፤አንተ አምላኬ ሆይ፤በአንተ የታመነብህን ባሪያህን አድን።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:1-9