መዝሙር 86:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጆሮህን ወደ እኔ ጣል፤ ስማኝም፤እኔ ድኻና ችግረኛ ነኝና።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:1-7