መዝሙር 8:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ ሕፃናት አፍ፣ምስጋናን አዘጋጀህ፤ከጠላትህ የተነሣ፣ባላንጣንና ቂመኛን ጸጥ ታሰኝ ዘንድ።

መዝሙር 8

መዝሙር 8:1-3