መዝሙር 79:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኛ ሕዝብህ፣ የማሰማሪያህ በጎችህ፣ለዘላለም ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ከትውልድ እስከ ትውልድም፣ውለታህን እንናገራለን።

መዝሙር 79

መዝሙር 79:3-13