መዝሙር 79:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ ሆይ፤ ጎረቤቶቻችን በአንተ ላይ የተዘባበቱትን መዘባበት፣ሰባት ዕጥፍ አድርገህ አስታቅፋቸው።

መዝሙር 79

መዝሙር 79:8-13