መዝሙር 78:70-72 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

70. ባሪያውን ዳዊትን መረጠ፤ከበጎች ጒረኖ ውስጥ ወሰደው፤

71. ለሕዝቡ ለያዕቆብ፣ለርስቱም ለእስራኤል እረኛ ይሆን ዘንድ፣የሚያጠቡ በጎችን ከመከተል አመጣው።

72. እርሱም በቅን ልቡ ጠበቃቸው፤ብልኀት በተሞላ እጁም መራቸው።

መዝሙር 78