መዝሙር 79:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ሕዝቦች ርስትህን ወረሩ፤የተቀደሰውን ቤተ መቅደስህን አረከሱ፤ኢየሩሳሌምንም አፈራርሰው ጣሏት።

መዝሙር 79

መዝሙር 79:1-8