መዝሙር 78:57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተመልሰው እንደ አባቶቻቸው ከዳተኛ ሆኑ፤እንደማያስተማምን ጠማማ ቀስት ተወላገዱ።

መዝሙር 78

መዝሙር 78:54-60