መዝሙር 78:56 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱ ግን አምላክን ተፈታተኑት፤በልዑልም ላይ ዐመፁ፤ሥርዐቱንም አልጠበቁም።

መዝሙር 78

መዝሙር 78:47-58