መዝሙር 74:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀኑ የአንተ ነው፤ ሌሊቱም የአንተ ነው፤ጨረቃንና ፀሓይን አንተ አጸናሃቸው።

መዝሙር 74

መዝሙር 74:14-18