መዝሙር 72:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስሙ ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤ዝናው ፀሓይ የምትኖረውን ዘመን ያህል ይዝለቅ፤ሕዝቦች ሁሉ በእርሱ ይባረኩ፤ሕዝቡ ሁሉ ቡሩክ ነህ ይበለው።

መዝሙር 72

መዝሙር 72:9-20