መዝሙር 72:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምድሪቱ ላይ እህል ይትረፍረፍ፤በተራሮችም ዐናት ላይ ይወዛወዝ።ፍሬው እንደ ሊባኖስ ይንዠርገግ፤በከተማ ያለውም እንደ ሜዳ ሣር እጅብ ብሎ ይውጣ።

መዝሙር 72

መዝሙር 72:12-20