መዝሙር 71:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ጽድቅህ እስከ ሰማያት ይደርሳል፤አንተ ታላላቅ ነገሮችን አድርገሃል፤አምላክ ሆይ፤ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?

መዝሙር 71

መዝሙር 71:9-24