መዝሙር 71:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ፤ክንድህን ለመጭው ትውልድ፣ኀይልህን ኋላ ለሚነሣ ሕዝብ ሁሉ፣እስከምገልጽ ድረስ።

መዝሙር 71

መዝሙር 71:14-24