መዝሙር 70:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ግን ምስኪንና ችግረኛ ነኝ፤አምላክ ሆይ፤ ፈጥነህ ድረስልኝ፤ረዳቴም፣ ታዳጊዬም አንተ ነህና፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አትዘግይ።

መዝሙር 70

መዝሙር 70:1-5